የአደናይ መንገድ
SELF-HELP

የአደናይ መንገድ

5.0 ★ ★ ★ ★ ★ (12 reviews)
Br 850.00
● In Stock (ዝግጁ ነው)

በህይወትህ ዋናውን ቁምነገር እና የራስህን ጥንካሬ በማወቅ ድንቅ ሆነህ እንድትኖር የሚያግዝ መጽሐፍ።

Print length 📖 300
Language 🌐 Amharic
Publisher 🏛️ ዋልያ መጻሕፍት (Walia Bookstore)
Publication date 📅 September 28, 2026
Dimensions 📐 6 x 0.93 x 9 inches
1

About This Book

Description

ገንዘብ እና ዝና እንዲኖርህ የተመኘኸው ወይም ሀብታም እና ታዋቂ ለመሆን የፈለግከው ገንዘቡን ስለፈለግከው ብቻ ላይሆን ይችላል። ከእርሱ ሥር ሌላ ዋና ምክንያት አለህ፤ ምናልባት ነፃነት ሊሆን ይችላል፣ ፍቅር፣ አለያም አሸናፊነት እንዲሁም ኃይል በሁሉም ጥገኛ አለመሆን ይሆናል መሻትህ። ዋና ፍላጎትህን ማወቅ የበለጠ ታታሪ ሆነህ ምኞትህን እንድታሳካ ይረዳሃል።

የሰማሃቸው፣ ያየሃቸው እንዲሁም ያነበብካቸው ብዙ ነገሮች በልብህ ውስጥ ይንጫጫሉ። ዋናው ቁምነገር እና የአንተ ብልሃት መሆን ያለበት፤ በግርግሩ ውስጥ ሆነህ የአንተ ብቻ የሆነውን ድምፅ በመለየት፤ ኃይልህን፣ እምነትህን እና ሌሎች ግብዓቶችህን ተጠቅመህ ድንቅ ሆነህ እንድትኖር መትጋት ነው።

“ከጥላቻ በላይ ፍቅር ነው ተጽዕኖ ማሳደር የሚችለው።”

Information

Authorአደናይ ብርሃኔ
CategorySelf-Help
LanguageAmharic
FormatPaperback
Publisherዋልያ መጻሕፍት (Walia Bookstore)
ISBN978-99990-1-413-7

More by አደናይ ብርሃኔ

No other books listed for this author.

Sample Preview

🛒 0

🛒 የእርስዎ ቅርጫት (Shopping Cart)