ETHNOGRAPHIC FICTION / CULTURAL NOVELS
ኢቫንጋዲ (ድንግል ውበት)
Br 0.00
● In Stock (ዝግጁ ነው)
የፍቅር ፋና፣ የፍቅር ጮራ እየበራ ግዙፍ የሚሆንበት፣ የተፈጥሮ ፍጹም ዜማ የሚፈስበት ውብ የሐመር ሕዝብ የፍቅር ታሪክ። የደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ሁለተኛው ተወዳጅ ኤትኖግራፊክ ልብወለድ።
Print length
300 pages
Language
Amharic
Publisher
Walia Bookstore
Publication date
September 28, 2026
Dimensions
6 x 0.93 x 9 inches
1
About This Book
Description
ኢቫንጋዲ፤ የፍቅረማርቆስ ሁለተኛ መጽሐፍ ነው። የፍቅር ፋና፣ የፍቅር ጮራ እየበራ ግዙፍ የሚሆንበት፤ የተፈጥሮ ፍጹም ዜማ እንደ ወይን ጠጅ የሚንቆረቆርበት፤ በምሽት መድረክ በጨረቃ ብርሃን ነጭና ጥቁር ከቀለማት ጋር ተዋሕደው እንደ ፈርጥ የሚያበሩበት!
የሰው ፍቅር፣ ጀግንነት፣ አንድነትና ውበት - ውበትና መተሳሰብ እንደ ቀስተ ደመና የተቆራኙበት፤ ካርላትና ጐይቶ፤ ድልቴና ኩሎ በባህል ችቦ እየተኮሱ እየወረዱ ሰላማዊ ትግል የሚያደርጉበት፤ አካላዊና ልባዊ ድንኪራ በውብ ቅላጼ እየተገጣጠመ የሚደገስበት ነው።
“"ኢቫንጋዲ፤ የፍቅር ፋና እየበራ ግዙፍ የሚሆንበት፣ የተፈጥሮ ፍጹም ዜማ እንደ ወይን ጠጅ የሚንቆረቆርበት ድንቅ ታሪክ!"”
Information
Authorፍቅረማርቆስ ደስታ
CategoryEthnographic Fiction / Cultural Novels
LanguageAmharic
FormatPaperback
Publisher-
ISBN-
More by ፍቅረማርቆስ ደስታ
Similar Books in Ethnographic Fiction / Cultural Novels
🛒 0