ልብወለድ (FICTION)
ኅሠሣ
Br 0.00
✕ Out of Stock (መጽሐፉ አልቋል)
ጥንታዊውን የቤተ ክህነት ትምህርት፣ የኢትዮጵያን ባህልና ፍልስፍና እንዲሁም የዕውቀት ፍለጋንና የሕይወት ውጣ ውረድን የሚያስነብብ የሕይወት ተፈራ ድንቅ ልብወለድ።
Print length
300 pages
Language
Amharic
Publisher
Walia Bookstore
Publication date
September 28, 2026
Dimensions
6 x 0.93 x 9 inches
1
About This Book
Description
"ይህ 'ኅሠሣ' የተሰኘው የሕይወት ተፈራ መጽሐፍ፤ በውሁ ሥነ-ጽሑፍ ጥበብ የቀረበ ሲሆን የኢትዮጵያን ‘ባህል’፣ ‘ትምህርት’፣ ‘ፍልስፍና’፣ ‘እምነት’፣ ‘ሥነ-ስብእና’ ወዘተ. ይዘቶችን መሠረት አድርጎ የተነሳ ድንቅ ሥራ ነው። በተለይም ዋነኛ ማዕከል ባደረገው በጥንታዊው የኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን የትምህርት ሥርዓት ውስጥ የሚከናወነውን መንፈሳዊና አካዳሚያዊ የዕውቀት ፍለጋ መንገድ ያሳያል።
መጽሐፉ የጥንታዊውን ትምህርት ከዘመናዊው ዓለም ፍልስፍናና ማኅበራዊ እውነታ ጋር እያነጻጸረ፣ የሰው ልጅ በሕይወቱ ውስጥ ለሚገጥሙት ፈተናዎች የሚሰጠውን ምላሽ በጥልቅ ሥነ ልቦናዊ ዕይታ ይተነትናል። ደራሲዋ የእንግሊዝኛውን "Mine to Win" ሥራዋን በማስዋብ ለአማርኛ አንባቢ ያቀረበችበት ልዩ ድርሰት ነው።"
“"ኅሠሣ፤ የጥንታዊ ትምህርት፣ የፍልስፍና ጥልቀት፣ የዕውቀት ፍለጋና የሰው ልጅ ጽናት ውብ ማሳያ!"”
Information
Authorሕይወት ተፈራ (Hiwot Teffera)
Categoryልብወለድ (Fiction)
LanguageAmharic
FormatPaperback
Publisher-
ISBN-
Similar Books in ልብወለድ (Fiction)
🛒 0